በሽር አል አሳድን ከስልጣን ያነሳው አማጺ ቡድን መሪ አህመድ አል ሻራ የሶሪያ የሽግግር ጊዜ ፕሬዝዳንት መሆኑን አወጀ። ከሁለት ወር በፊት አሳድን ከስልጣን ለማስወገድ በተካሄደው ፈጣን ዘመቻ ...
በዙሀም መሰረት አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር በመሆን ተሹመዋል። ለሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮምሽነር በመሆን የተመረጡት አቶ ብርሃኑ በጉባዔው ፊት ...
ስዊድን እና ዴንማርክ ቁርዓንን ማቃጠል በህግ የሚከለክል ህግ የሌላቸው በመሆኑ በህግ ተጠያቂ ለማድረግ እንደሚቸገሩ በወቅቱ ቢናገሩም በተለያዩ ሀገራት ያሉ ኢምባሲዎቻቸው ከጥቃት አልዳኑም፡፡ ይህ ...
ሃማስ የ20 አመቷን የእስራኤል ወታደር አጋም በርገር ለአለማቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር ማስረከቡን የእስራኤል መንግስት አረጋግጧል። ሃማስ በሶስተኛው ዙር የታጋቾች እና እስረኞች ልውውጥ ስማቸው ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ 30 ሺህ ህገወጥ ስደተኞችን ወደ ጓንታናሞ ቤይ የመላክ እቅድ እንዳላቸው ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ በኩባ በሚገኘው የአሜሪካ ባህር ሃይል ጣቢያ (ከጓንታናሞ እስርቤት ...
ሩሲያ እንደገለጸችው ኦስካር ለዩክሬን ሲዋጋ ከሁለት ወር በፊት መመማረኩን እና ደህንነቱ ተጠብቆ በቁጥጥር ስር መዋሉን አስታውቃለች። የአውስትራሊያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፔኒ ዎንግ ኦስካር በህይወት ...
በአሜሪካ ኢሚግሬሽን እና ጉምሩክ ማስፈጸሚያ (አይሲኢ) አመታዊ ሪፖርት መሰረት በ 2024 ወደ 1,818 የሚጠጉ አፍሪካውያን ዜጎች ከሀገሪቱ ሲባረሩ ሴኔጋል፣ ሞሪታኒያ እና ናይጄሪያ በዝርዝሩ ውስጥ ...
አባስ አርጋቺ ትራምፕ ወደ ኋይት ሀውስ ከተመለሱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከስካይ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ቀጠናዊ ጉዳዮችን ፣ የእስራኤል እና ትራምፕ ጥምረት ፣ የኒዩክሌር ፕሮግራም እና ...
የአሜሪካ የፌደራል አቪየሽን አስተዳደር (ኤፍኤፍኤ) እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ ኤርላይንስ አካል የሆነው ፒኤስኤ ኤርላይንስ ቦምባርዲየር ሲአርጄ 700 አውሮፕላን በዋሽንግተን ዲሲ ሮናልድ ሬገን አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲቃረብ ነው ከአሜሪካ ጦር ሄሊኮፕተር ጋር የተጋጨው። ...
የጥር የዝውውር መስኮት ሊዘጋ ከአምስት ቀናት ያነሰ ጊዜ ሲቀረው የአምናው ሻምፒዮና ማንችስተር ሲቲ 125 ሚሊየን ፓውንድ ለ3 ተጫዋቾች ዝውውር በማውጣት በገቢያው ከፍተኛ ተሳትፎ እያደረገ ይገኛል፡፡ ...
በቅርቡ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2024 ዓመት ብቻ ቦይንግ የ12 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ገንዘብ ኪሳራ እንደደረሰበት ተገልጿል። ኪሳራው የተከሰተው በድርጅቱ ሰራተኞች ስራ ማቆም አድማ፣ የአሜሪካ ...
በ136 ሀገራት ከመኖሪያ ቤታቸው በአስገዳጅ ሁኔታዎች ለተፈናቀሉ 122 ሚሊዮን ሰዎች የህይወት አድን እርዳታ የሚያደረግው የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ ሃላፊ ፊሊፖ ግራንዲ የተለያዩ ወጪ ቅነሳዎች ...