"ትዝታን በዜማ'' የተሰኘ በቀደሙት የሙዚቃ ሥራዎች ላይ ያተኮሩ ዝግጅቶች በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ኤፍኤም ዐዲስ 97.1 በሚቀርቡበት የራዲዮ ፕሮግራም ላይ አዘጋጅ ኾኖ ሠርቷል፡፡ ይኸው ...
In a farewell address from the Oval Office Wednesday evening, U.S. President Joe Biden warned of the dangers of the concentration of power and wealth, highlighting the emergence of an "oligarchy" and ...
እሳቱን የሚያዛምት ነፋስ ሊኖር እንደሚችል ባለሞያዎች አስጠንቅቀዋል ደቡባዊ ካልፎርኒያ ሎስ አንጀለስ አካባቢ ለቀናት የቀጠለውን ሰደድ እሳት ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞች ዛሬም መረባረባቸውን ...
በፑንትላንድ የፀጥታ ኅይሎች ከአይሲስ ታጣቂዎች ጋራ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው በተባለ ባደረጉት ውጊያ ቢያንስ ሁለት የቡድኑ ዓባላት መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ቡድኑ በካማካዚ ድሮኖች ሊፈጽም ...
ካታር ጋዛ ሰርጥ ላይ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረስ የተያዘው ድርድር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ተናገረች፡፡ ሁለቱ ወገኖች ስምምነት ላይ ለመድረስ በእጅጉ ...
በኢትዮጵያ በሱስ እና ተያያዥ ችግሮች የሚጠቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ቢኾንም፣ ከሱስ ለማገገም የሚረዱ ተቋማት ግን በስፋት አለመኖራቸውን ባለሞያዎች ይገልጻሉ። ይኹን እንጂ፣ በቅዱስ ጳውሎስ ...
More than two dozen men have been rescued from an abandoned illegal gold mine in Stilfontein, after a group representing them ...
(አጎዋ) ተጠቃሚነትን ስትከለክል፤ የኢትዮጵያ የውጪ ምርቶች አነስተኛ ተቀባይ የኾነችው ቻይና፣ የቀረጥ ወይም የዜሮ ታሪፍ ተጠቃሚነትን ፈቅዳለች፡፡ በዚኽ ሥርዓት፣ የኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ተጠቃሚ ነው ...
በሐዋሳ ምርት ጥራት ምርመራ እና ማረጋገጫ ማዕከል ገጠመን በሚሉት እንግልት እና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ቡናቸውን ለማዕከላዊ ገበያ በወቅቱ ማቅረብ እንዳልቻሉ የቡና አቅራቢዎች ተወካዮችና እና ...
"በፋብሪካው ይዞታ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የግብርና ሥራ ላይ ተሰማርተው በመገኘታቸው ነው፤" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ፣ ከፊንጫ ስኳር ፋብሪካ አስተዳደር ...
በደቡብ አፍሪካ የማዕድን ማውጫ የነፍስ አድን ሠራተኞ ዛሬ ማክሰኞ 8 ተጨማሪ አስክሬኖችን ከጉድጓዱ አውጥተዋል፡፡መውጣት ያልቻሉ ከ400 የሚበልጡ ቆፋሪዎች አሁንም ጉድጓዱ ውስጥ እንዳሉ ተነግሯል፡፡ ...
በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ከተማ እና በአካባቢው የተቀሰቀሰውን የሰደድ እሳት መስፋፋት ለመግታትና ለማጥፋት እየተደረገ ካለው መጠነ ሰፊ ርብርብ በአንጻሩ፣ እስከ አሁን ለመቆጣጠር አልተቻለም። እንዲያውም ...