News
Gabina VOA is designed to be an infotainment youth radio show broadcasting to Ethiopia and Eritrea in the Amharic language.
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና ...
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ሐሙስ፡- ባሕልና ...
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - - የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን ...
በበርካታ የአሜሪካ ግዛቶች ከትላንት ዕሁድ ጀምሮ የጣለው በረዶና ኅይለኛ ነፋስ ትምህርት ቤቶችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እንዲዘጉ አስገድዷል። በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምሥራቅ የሃገሪቱ ክፍሎች በመጣል ላይ ያለው በረዶ በተለይም ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን በመተማ ወረዳ እና አካባቢው በታጣቂዎች በቀጠለው ግድያ እና እገታ የተነሳ ወጥቶ ለመግባት መቸገራቸውን እና ከፍተኛ የደኅንነት ስጋት እንዳደረባቸው ነዋሪዎች ለቪኦኤ ገልጸዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ ከጎንደር ወደ ...
ዓመታዊው የአሸንዳ በዓል በዋሽንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድ፣ ቨርጂኒያና ከአቅራቢያ ክፍለ ግዛቶች በተሰባሰቡ የትግራይ ማህበረሰብ አባላት ሴቶችና ልጃገረዶች በተሰባሰቡበት ዋሽንግተን ዲሲ የካፒቶል ሂል ህንፃ ፊት ለፊት ከትላንት በስተያ ቅዳሜ ...
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ እና ቄለም ወለጋ ዞኖች፣ የስልክ አገልግሎት ረዘም ላለ ጊዜ መቋረጡን የገለጹ የአካባቢው ነዋሪዎች፣ በኢኮኖሚያዊ እና የነፍስ አድን እንቅስቃሴዎች ከፍተኛ ተጽእኖ እያደረሰ መኾኑን ተናገሩ። የአገልግሎቱ መቋረጥ ...
በእንግሊዝ ምርጫ ነገ ሐሙስ ሲካሄድ፣ ላለፉት 20 ወራት በሥልጣን ላይ የቆዩት ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ በወንበራቸው ላይ መቆየት መቻላቸው የሚወሰንበት እንደሚሆን ተነግሯል። ድምፅ ሰጪዎች ካለፉት 20 ዓመታት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ለሠራተኛ ...
ኢትዮጵያ በአብዛኛው በአገር ውስጥ ምርት ላይ ጥገኛ በመሆኗ እና በሌሎች ምክንያቶች የምግብ ዋጋ አስቀድሞ የተፈራውን ያህል ያለመጨመሩን የጠቀሰው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሪፖርት አመለከተ። ...
በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ሁለት ሴት የመንገድ ትራንስፖርት ሠራተኞች "ፋኖ ናቸው" በተባሉ ታጣቂዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ አስታወቁ። ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results